tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. አምራት እቃዎች እና እቅፍ ነገሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
55 እይታዎች

Sentro Knitting Machine

+1
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
በቤቶ ሆነው የፈለጉትን የሱፍ ልብስ ይሥሩ! – Sentro Knitting Machine ​የሱፍ ባርኔጣ፣ ስካርፍ (Scarf)፣ ካልሲ አልያም ለቤትዎ ማስጌጫ የሚሆኑ ትራስ ጨርቆችን በቀላሉ መሥራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ ዘመናዊ የሱፍ መሥሪያ መሣሪያ ለእርሶ ነው! ​ይህ መሣሪያ ምን ምን ጥቅሞች አሉት? ➣ ​ፈጣንና ቀላል: በእጅ ለሳምንታት የሚፈጅን ስራ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያጠናቅቃል። ➣ ​ሁለት አይነት አሠራር (Dual Mode): ​T-Ring (Tube): እንደ ባርኔጣ እና ካልሲ ያሉ ክብ ነገሮችን ለመሥራት። ➣ ​P-Gear (Plain): እንደ ስካርፍ እና ብርድ ልብስ ያሉ ጠፍጣፋ ነገሮችን ለመሥራት። ➣ ​ለሁሉም እድሜ የሚሆን: ከ8 ዓመት በላይ ለሆኑ ልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው። ➣ ​የፈጠራ ስራ (DIY): የራስዎን ፋሽን እንዲፈጥሩ ወይም ለሚወዱት ሰው ልዩ ስጦታ እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል። ➣ ​ቢዝነስ ለሚጀምሩ: በትንሽ ካፒታል የተለያዩ የሱፍ ውጤቶችን በማምረት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለሚፈልጉ ተመራጭ ነው። ​ "More Than a Toy" – ከጨዋታ በላይ የሆነ የፈጠራ መሣሪያ! price : 10,500 ብር #የማሽነሪ_እቃዎች ​ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Sentro Knitting MachineSentro Knitting MachineSentro Knitting MachineSentro Knitting MachineSentro Knitting Machine
ETB 10,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif