tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የማምረቻ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
7 እይታዎች

Elevator and Escalator

+1
ሊፍት
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
800kg
ክብደት
5 STAR ሊፍት አቅራቢ ድርጅት የሊፍት አይነቶች የተሳፋሪ ሊፍቶች (Passenger Elevator) ለቢሮ ህንፃዎች እና መኖሪያ ቤቶች ተስማሚ የሆኑ መደበኛ ሊፍቶች። ሆስፒታል ሊፍቶች(Hospital Elevator) ለሆቴሎች የቅንጦት እና ለሆስፒታሎች የህክምና አልጋዎችን የሚያስተናግዱ ሊፍቶች። የቤት ውስጥ ሊፍቶች (Home Elevator) ለግል መኖሪያ ቤቶች የተሰሩ፣ አነስተኛ ቦታ የሚይዙ እና ዝቅተኛ የኃይል ፍጆታ ያላቸው ምቹ ሊፍቶች። የጭነት ሊፍቶች (Cargo Elevator) ከባድ ዕቃዎችን እና ጥሬ እቃዎችን በአስተማማኝ ሁኔታ ለማጓጓዝ የሚያስችሉ ጠንካራ ሊፍቶች። የመኪና ሊፍቶች (Car Elevators) መኪናዎችን ለማንሳት የሚያገለግሉ፣ በተለይም የመኪና ማቆሚያ ቦታ ውስን በሆነባቸው ህንፃዎች። ፓኖራሚክ ሊፍቶች (Panoramic Elevators) ከውጭ በሚታይ መስታወት የተሰሩ፣ ለህንፃው ውበትን የሚጨምሩ። ኤስካሌተሮች(Escalators) ለገበያ ማዕከሎችና ትላልቅ የንግድ ማዕከላት የተሳፋሪ ፍሰትን የሚያቀላጥፉ። አሁኑኑ ያነጋግሩን! ስልክ ቁጥር: +
እውቂያ አሳይ
Elevator and EscalatorElevator and EscalatorElevator and Escalator
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif