tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የማምረቻ መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 19/03
97 እይታዎች

6kg Mini Oil Press Machine ጥቁር አዝሙድ የዘይት መጭመቂያ ማሽን

+1
13
የዘይት እንጨት ተቋማት
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ETB 150 - 200
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
የመገኛ ቦታ 67 ማዞርያ ፤ ጀሞ 1 ፤ አዲስ አበባ 📌
Open
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-13:00
ከማንኛውም የኬሚካል ንክኪ ነፃ የሆነ 100% ተፈጥሯዊ የምግብ ዘይት በቤትዎ ውስጥ ለማምረት የሚያስችል ዘመናዊ ማሽን። ለጤናዎ ተመራጭ ከመሆኑም በላይ አነስተኛ ቢዝነስ ለመጀመር ለምታስቡ ምርጥ አማራጭ ነው! ዋና ዋና መገለጫዎቹ (Key Features) ከፍተኛ ብቃት (High Efficiency): በሰዓት እስከ 6 ኪሎ ግራም እህል ይጨምቃል። ምርጥ ውጤት (55% Yield): ከ 1 ኪሎ እህል ከግማሽ ሌትር በላይ ዘይት ያወጣል። ፈጣን ሙቀት (Fast Heating): እስከ 250°C የሚደርስ ሙቀት በደቂቃዎች ውስጥ ይፈጥራል። ጥራት ያለው ስራ (Quality Build): ዝገትን የሚከላከል ጠንካራ የብረት አካል (Stainless Steel) እና መጭመቂያ ዘንግ (Squeeze rod) አለው። ቆጣቢ፦ በአነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ እና ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል። የዘይት ምርት መጠን (Average Yield List) ከ 1 ኪሎ ግራም እህል የሚወጣ አማካኝ የዘይት መጠን፦ ሰሊጥ (Sesame): 450ml – 500ml ሱፍ (Sunflower): 400ml – 450ml ለውዝ (Peanut): 450ml – 500ml ጥቁር አዝሙድ (Black Seed): 300ml – 350ml ተልባ (Flaxseed): 250ml – 300ml ዱባ ፍሬ (Pumpkin Seed): 350ml – 400ml
6kg Mini Oil Press Machine ጥቁር አዝሙድ የዘይት መጭመቂያ ማሽን6kg Mini Oil Press Machine ጥቁር አዝሙድ የዘይት መጭመቂያ ማሽን6kg Mini Oil Press Machine ጥቁር አዝሙድ የዘይት መጭመቂያ ማሽን
ETB 85,000
4 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif