tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የማምረቻ መሳሪያዎች
  4. መፍጫ ማሽኖች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 19/04
30 እይታዎች

22 ኪሎዋት የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን

+1
5
የማጠራቀሚያ ማሽኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
600kg/h
የቁስል ማሽን አቅም
22kW
የቁስል ማሽን ኃይል
560rpm
የማሽን መንኰራኵር ፍጥነት
600kg
ክብደት
የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን በተለያየ አቅም እናቀርባለን * - 7.5 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 2.5 ኩንታል የሚፈጭ ሲሆን ዋጋውም 250ሺህ ብር ነው። ይህ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከቻይና የመጣ አዲስ ምላጭን ጨምሮ ነው። - 11 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 4 ኩንታል የሚፈጭ ሲሆን ዋጋውም 450ሺህ ብር ነው። ይህ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከቻይና የመጣ አዲስ ምላጭን ጨምሮ ነው። - 22 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 6 ኩንታል የሚፈጭ ሲሆን ዋጋውም 700ሺህ ብር ነው። ይህ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከቻይና የመጣ አዲስ ምላጭን ጨምሮ ነው። - 37 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 9 ኩንታል የሚፈጭ ሲሆን ዋጋውም 1 million ብር ነው። ይህ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከቻይና የመጣ አዲስ ምላጭን ጨምሮ ነው። * ከላይ የተዘረዘሩት ዋጋዎች ከቫት በፊት ሲሆኑ ተጨማሪ 15% ቫት ይኖራቸዋል። የተለያዩ ኢንዳስትሪያል ማሽኖችን የኢንጅነሪንግ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እናመርታለን። ለበለጠ መረጃ በ094XXXXXXX
ETB 900,000
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif