
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- መብራት
- ፍሎድላይትስ
Ledcon Floodlight
ጥራትና ብርሃን ለፈለገ - LEDCON 100W Flood Light!
ግቢያችሁን፣ መጋዘናችሁን ወይንም የንግድ ቦታችሁን በደማቅ ብርሃን ለማንራት አስተማማኝ ምርት ይዘንላችሁ መጥተናል።
ለምን ይህን ምርት ይመርጣሉ?
➣ ከፍተኛ ብርሃን (12000 Lumens): በትንሽ ኤሌክትሪክ ሰፊ ቦታን በልዩ ጥራት የሚያበራ።
➣ አስተማማኝ ጥንካሬ (IP65): ለዝናብ፣ ለበረዶም ሆነ ለከፍተኛ ፀሐይ የማይበገር (Waterproof)።
➣ የመብራት መዋዠቅን የሚቋቋም (6KV Surge Protection): የመብራት ኃይል ድንገት ቢጨምር እንኳን እንዳይቃጠል ተደርጎ የተሰራ።
➣ ቆጣቢና ዘላቂ: አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ያለውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል (CE Certified)።
ለቤት ግቢ፣ ለፋብሪካ፣ ለስፖርት ሜዳዎች እና ለማንኛውም የውጭ ብርሃን ለሚፈልጉ ቦታዎች ተመራጭ ነው።
price : 50Watt 2700
100Watt 3500 ብር
#Electronics_እቃዎች
የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ?
ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ!
ስልክ098XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
