tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. መብራት
  4. የጭረት መብራቶች
  5. Blue የጭረት መብራቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 08/06
44 እይታዎች

Led Strip Lights

+1
1
ስትሪፕ መብራቶች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ ለቤትዎ ውበት እና ዘመናዊነት፦ ጥራት ያላቸው የLED ኮርኒስ መብራቶች (Strip Lights)! ​ለቤቶ፣ ለካፌ፣ ለሬስቶራንት ወይም ለቢሮዎ ልዩ ውበት የሚሰጡ፣ ለኮርኒስ እና ለዲዛይን ማሳመሪያ የሚሆኑ የተለያዩ የLED Strip Lights አማራጮችን ቀጥታ ከአስመጪው በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ​የቀረቡ አማራጮች (ፎቶዎቹን ወደ ጎን በመግለጥ ይመልከቱ)፦ ​Triple Warm Oval — ባለ ሶስት መስመር ውብ ወርቃማ መብራት ​Single White — ሳቢ የሆነ ነጭ መብራት ​RGB (Multi-color) — ከለር የሚቀያይር ደማቅ መብራት ​Single Warm — የተረጋጋ ወርቃማ/ዋርም ከለር ​Warm & White — ዋርም እና ነጭ ጥምረት ​Warm & Blue — ዋರ್ም እና ሰማያዊ ጥምረት ​Aluminium Profile Double Warm — ለአሉሚኒየም ፕሮፋይል የሚሆን ባለ ሁለት መስመር ዋርም መብራት ​ ልዩ ጥቅማቸው፦ - ​የኤሌክትሪክ ፍጆታቸው እጅግ በጣም - አነስተኛ የሆነ (Energy Saving) - ​ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ እና የማይሰለቹ ውብ ከለሮች ​ ዋጋ ( inbox ይጠይቁን) ​ አሁኑኑ ይዘዙ፣ ያሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን! ትዕዛዝ ለመስጠት፦ የቴሌግራም ቻናላችን፦ ​Tesla All Market - ዘመናዊነት በቅናሽ ዋጋ!
Led Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip LightsLed Strip Lights
ETB 10,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif