tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የንግድ ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
9 እይታዎች

የተንጣለለ መሬት

+1
የንግድ መሬት
አይነት
696sqm
ካሬ ሜትሮች
ንግድ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት
ተቋማት
Partially Developed
የልማት ሁኔታ
Paved Road
የመዳረሻ መንገድ
Lease Certificate
ርዕስ
Yes
አገልግሎት ክፍያ
0
እርምጃ ክፍያ
0
ልማት ክፍያ
0
ህጋዊ ክፍያ
ቄራ : አልማዝዬ ሜዳ : 85,000,000 ብር 696 Sqm | ሰርቪስ ቤት መሬቱ የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ • አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ • ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ • የግንባታ ፈቃድ: የለውም #Financial_Information • Asking Price: 85,000,000 ብር (Last Price - ካፒታል ጌይን ሳይጨምር) • Total Area: 696 sqm • Price per sqm: ~122,126 ብር • Original Price: birr = 20,000,000 ብር) • Depreciation Rate: 30% • Capital Gain Tax Rate: 15% • Condition: Currently rented for Car Sales Yard #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash ቴዲ092XXXXXXX
የተንጣለለ መሬት
ETB 85,000,000Outright Price
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif