tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 07/06
60 እይታዎች

ሲግናል 563 ካሬ ቦታ+ቤት 45ሚ ፣ ለአልሚና ለመኖሪያ!

+1
የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
545sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
መ ለሽያጭ የቀረበ ምርጥ ቦታ + ቤት! አካባቢ: ሲግናል – ባልደራስ ሳሙና ቁርጥ ስፋት: 563 ካሬ ሜትር ለአልሚዎችም ሆነ ለቤተሰብ መኖሪያ በጣም ተስማሚ! በጣም ጥሩ አቀማመጥ ያለው፣ ጸጥ ባለ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ እና ለመኖርም ሆነ ለልማት እጅግ የሚመች ዕድል ነው። የንብረቱ ዋና መለያዎች 563 ካሬ ሜትር ሰፊ ቦታ በጣም ተፈላጊ እና ምርጥ አካባቢ ጸጥ ያለ እና ምቹ ሰፈር ሰፊ እና ትልቅ ሳሎን ዘመናዊ ኪችን ምቹ መኝታ ክፍሎች ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ድርድር ይቻላል) #ሽያጭቦታ #ቤትለሽያጭ #ለአልሚዎች #AddisAbabaProperty #LandForSale #HouseForSale #RealEstateEthiopia #InvestmentProperty #LuxuryHouse #DreamHome #PropertyForSale #GojjoHomes #ጎጆHomes
ሲግናል 563 ካሬ ቦታ+ቤት 45ሚ ፣ ለአልሚና ለመኖሪያ!ሲግናል 563 ካሬ ቦታ+ቤት 45ሚ ፣ ለአልሚና ለመኖሪያ!
ETB 45,000,000Outright Price
3 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif