tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

Land in Bole Mega for Sale

+1
የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
792sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የውሃ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ
ተቋማት
Fully Developed
የልማት ሁኔታ
Title Deed
ርዕስ
2
ወኪል ክፍያ
Land | For Sale - Bole (Mega) - 792 Sqm | በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot) • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ) • አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot) • ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር • የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር (40m) • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር (15m) • ግንባታ አመቺነት: ለሪል እስቴት ግንባታ፣ ለንግድ እና ለመኖሪያ ህንፃ እጅግ አመቺና የተመቸ • የግንባታ ፈቃድ: የለውም #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ) #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side)
Land in Bole Mega for Sale
ETB 200,000,000Outright Price
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif