tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 10 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

Land in Bole 24 for Sale

+1
የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
500sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
Fully Developed
የልማት ሁኔታ
Title Deed
ርዕስ
2
ወኪል ክፍያ
Old Villa | For Sale - bole 24 : - 3 Rooms | 500Sqm - #ቤቱ የሚገኘው 24 ውሃ ልማት አካባቢ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ የቆየ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ንግዶች፣ ኑሮን ለመመስረት የተመቸ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: 4x4 • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) • አዋሳኝ መንገዶች: L ላይ ያለ የመንገድ አቀማመጥ • የፊት ለፊት ርዝመት: [ሊሞላ] • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: [ሊሞላ] • ግንባታ አመቺነት: ለተለያዩ ንግዶች እና ኑሮን ለመመስረት የተመቸ (Mixed Use / የንግድ እና የመኖሪያ) • የግንባታ ፈቃድ: [ሊሞላ] #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side)
Land in Bole 24 for Sale
ETB 80,000,000Outright Price
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif