Land | For Sale
-
ቄራ : አልማዝዬ ሜዳ : 85,000,000 ብር
-
696 Sqm | ሰርቪስ ቤት
-
#መሬቱ
የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው።
በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው።
#Investment_Information
• የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን
• የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ
• የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ
• አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ
• የፊት ለፊት ርዝመት: -
• ፊትለፊት መንገድ ስፋት: -
• ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ
• የግንባታ ፈቃድ: የለውም
#Financial_Information
• Asking Price: 85,000,000 ብር (Last Price - ካፒታል ጌይን ሳይጨምር)
• Total Area: 696 sqm
• Price per sqm: ~122,126 ብር
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash
#STATUS
• Active @ Oct 21