Land | For Sale
Bole (Mega) : ብር
792 Sqm | በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው።
#Investment_Information
• የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot)
• የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ
• የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ)
• አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot)
• ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር
• የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር (40m)
• ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር (15m)
• ግንባታ አመቺነት: ለሪል እስቴት ግንባታ፣ ለንግድ እና ለመኖሪያ ህንፃ እጅግ አመቺና የተመቸ
• የግንባታ ፈቃድ: የለውም
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ)
#አከፋፈል
• Cash | Bank (Buyer Side)
#Agent_Commission
2% , 4,000,000 ብር
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።