ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ንብረት
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ
Joint Venture Land in Bole Japan
1/2
+1
አዲስ አበባ, ቦሌ, 22 ሰዓቶች በፊት
8 እይታዎች
Joint Venture Land in Bole Japan
የመኖሪያ መሬት
አይነት
504
sqm
ካሬ ሜትሮች
ሬዚደንሻል
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
Fully Developed
የልማት ሁኔታ
Title Deed
ርዕስ
2
ወኪል ክፍያ
ተጨማሪ አሳይ
JOINT VENTURE LAND - Addis Ababa : BOLE – Japan - 502 sqm - #መሬቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጃፓን አካባቢ ሲሆን፣ አካባቢው የመኖሪያ (Residential) ዞን (R3-2) ውስጥ የተመዘገበ እና መካከለኛ ከፍታ ያለው ማለትም G+14 (የህንፃው ከፍታ 52.5 ሜትር) ድረስ ቅይጥ (Medium Density Mixed Residence) ህንፃ ለመገንባት የፕላን ፍቃድ ያገኘ መሬት ነው። #JointVenture_Type Full Share – 25% #ባለቤትነቱ Family Ownership (እነ ተብሎ የወጣ) #ዶክመንት • ፕላን ስምምነት/መረጃ አለው – የታደሰ (10/10/2018 ዓ.ም የፀደቀ) • የርዕስ መታወቂያ ቁጥር (Title Deed No): AA • የፕላን ስምምነት ቁጥር: 10/10/ #የመሬት_ስፋት_እና_አጠቃቀም (Land Use & Area) • አጠቃላይ የመሬቱ ስፋት: 502 ካሬ ሜትር • የተጣራ/የሚገነባበት መሬት ስፋት: 457.3 ካሬ ሜትር • የህንፃ መሠረት ሽፋን (Footprint): 45.2% • ኤፍ.ኤ.አር (FAR): 4.5 #የመንገዱ_አይነት የውስጥ መንገድ – 10 ሜትር እና 6 ሜትር #የመሬቱ_አቀማመጥ Rectangle (አራት ማዕዘን) #መሬቱ_ላይ_ያለ_የግንባታ_አይነት Old Villa and L-Shaped Service houses (በመፍረስ ሂደት ላይ ያሉ አሮጌ ቪላ እና ኤል-ቅርፅ ያላቸው የሰርቪስ ቤቶች)
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 50,000,000
Outright Price
ደውለኝ ተወካይ
Bisrat Ethio
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
online
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ በbole ውስጥ
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ በbole ውስጥ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ