tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 03/07
28 እይታዎች

Commercial Land for Sale at Kara- Kotebe Main Road 1122sqm

+1
1
የንግድ መሬት
አይነት
1122sqm
ካሬ ሜትሮች
ንግድ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 1122 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ ፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Mixed-Use) ተመራጭ። ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ ለመገንባት ምቹ ነው ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ቅናሽ ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። +
Commercial Land for Sale at Kara- Kotebe Main Road 1122sqmCommercial Land for Sale at Kara- Kotebe Main Road 1122sqm
ETB 37,000,000Outright Price
ይለዋወጣል
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif