tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 17 ሰዓቶች በፊት
87 እይታዎች

Bole Bulbula, Construction Land for Sale 18,000sqm

+1
1
የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
18000sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 18,000 ካ.ሜ Location ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ለሪልስቴት የተፈቀደ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ፈራሽ ቤት አለው። ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ • ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። • ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ። የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦ • እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው። • በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል። • 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ + Code1687
Bole Bulbula, Construction Land for Sale 18,000sqmBole Bulbula, Construction Land for Sale 18,000sqm
ETB 800,000,000Outright Price
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif