ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ንብረት
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ
Aware Arada Sub City, Land for Sale 604sqm
1/2
+1
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 13 ሰዓቶች በፊት
26 እይታዎች
Aware Arada Sub City, Land for Sale 604sqm
የመኖሪያ መሬት
አይነት
604
sqm
ካሬ ሜትሮች
ሬዚደንሻል
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
Title Deed
ርዕስ
አዋሬ ፡ Arada Sub City | የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 604 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (አዋሬ አካባቢ) የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ ቆየት ያለ ቤት ያለበት መሬት ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ለመኖሪያ የሚሆኑ ህንፃዎች እየተገነቡ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች እና ኑሮን ለመመስረት አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 604 ካሬ ሜትር 604 Sqm = ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ • የመሬቱ ቅርፅ: 14 የኮርነር ነጥቦች ያሉት (Multi-sided / Polyline shape) • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) • አዋሳኝ መንገዶች: ከፊት ለፊት መንገድ ጋር አዋሳኝ የሆነ • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 10m • ግንባታ አመቺነት: ለመኖሪያ እና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ (Permitted Use: ለመኖሪያ) • የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ) አከፋፈል:- • Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 80 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ለማየት ፦ በቀጠሮ + Code1869
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 80,000,000
Outright Price
ደውለኝ ተወካይ
Belete Getachew
3+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በአንድ ሰዓት ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
6 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ በbole ውስጥ
መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ በbole ውስጥ
የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ