tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
114 እይታዎች

Su Tai Heavy Duty Blender

+1
2
ብሌንደሮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Su Tai
ብራንድ
ኤሌክትሪክ ብሌንደር
የብሌንደር አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ SuTai Heavy Duty Blender - ለጠንካራ ስራ የተሰራ ድንቅ ብሌንደር! ​በቤትዎም ሆነ ለንግድ ስራ (ካፌ/ሬስቶራንት) የሚሆን እጅግ ጠንካራ እና ፈጣን ብሌንደር ይፈልጋሉ? የ SuTai ሄቪ ዲዩቲ ብሌንደር ማንኛውንም አይነት ጠንካራ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልቶችን እና በረዶን ያለ ምንም ችግር ይፈጫል! ​ ልዩ ባህሪያቱ፦ ​Super Powerful Motor: በ 4500W ከፍተኛ ኃይል እጅግ አስደናቂ የሆነ የመፍጨት አቅም አለው። ​Large Capacity: የ 2.5 ሊትር ይዘት ያለው ጎድጓዳ ሳህን (Jar) በአንድ ጊዜ ብዙ ጁስ ለማዘጋጀት ያስችላል። ​Heavy Duty Blades: ማንኛውንም ነገር ሰባብረው የሚፈጩ እጅግ ጠንካራ እና ስለታም ቢላዎች አሉት። ​Best Quality: ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ተደርጎ በጥራት የተመረተ አስተማማኝ ምርት። ​Versatile: ለተለያዩ የጁስ አይነቶች፣ ለስላሳዎች (Smoothies) እና ለቅመማ ቅመሞች መፍጫነት ያገለግላል። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ!
Su Tai Heavy Duty BlenderSu Tai Heavy Duty BlenderSu Tai Heavy Duty BlenderSu Tai Heavy Duty Blender
ETB 7,000

ETB 6,500

≥ 5 ቁርጦች
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif