tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ሚክሰሮች
  5. ሚክሰሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
58 እይታዎች

Sonifer Hand Mixer

+1
ማቀላጠፊያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Sonifer
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Sonifer Hand Mixer - ለቤትዎ ኬክ እና ጣፋጭ ምግቦች ማዘጋጃ! ​ምግብ ማዘጋጀት አድካሚ ሆኖብዎታል? በዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከፍተኛ ስራ የሚሰራው የሶኒፈር (Sonifer) ሃንድ ሚክሰር ስራዎን ያቀልልዎታል። ለኬክ፣ ለክሬም፣ ለሊጥ እና ለእንቁላል መምቻ ፍፁም ተመራጭ ነው! ​ልዩ መገለጫዎቹ፦ ➣ ​5 Speed Control: እንደ ፍላጎትዎ ፍጥነቱን የሚጨምሩበትና የሚቀንሱበት 5 ደረጃዎች ያሉት። ➣ ​High Power: በትንሽ ጉልበት ብዙ ስራ የሚሰራ (250W)። ➣ ​ሁለት አይነት መምቻዎች: ለሊጥ ማቡኪያ እና ለክሬም/እንቁላል መምቻ የሚሆኑ 4 ተለዋዋጭ ብረቶች (Beaters & Hooks) አሉት። ➣ ​ውብ ዲዛይን: ለአያያዝ ምቹ (Ergonomic design) እና በኩሽናዎ ላይ ውበት የሚጨምር ደስ የሚል ከለር። ➣ ​ለመጠቀም ቀላል: በአንድ ቁልፍ መምቻዎቹን የሚቀይሩበት (Eject button) ሲስተም ያለው ዋጋ : 4800 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Sonifer Hand Mixer
ETB 4,800
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif