ፒዛ በቀላሉ እንዲሰሩ የሚያስችል ተደርጎ የተሰራ
2000 watt ጉልበት ያለው
የራሱ (LED lamp) ያለው ቀዩ LED( ፒዛ መስሪያውን ስንሰካው የሚበራ ሲሆን )አረንጎዴ LED ( ፒዛው ለመብሰል ሲዘጋጅ የሚበራ ነው )
ከላይም ከታችም ሙቀት ያለው ሲሆን በሁለቱም በኩል መጠቀም ያስችላል
የራሱ ሙቀት መቆጣጠጥሪያ ያለው
በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ
32cm ስፋት ያለው ሆኖ 2000watt ሀይል የሚጠቀም
ከሁሉም ቤት መጥፍት የለለበት እቃ