tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
  5. Stainless Steel የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
24 እይታዎች

Sokany 7in1 Food Processor

+1
ምግብ ማቀነባበሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Sokany
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
የኩሽና ስራዎን የሚያቀል ድንቅ መሣሪያ! – Sokany 7 in 1 Food Processor ​በአንድ መሣሪያ 7 የተለያዩ ስራዎችን በመሥራት የኩሽና ጊዜዎን ይቆጥቡ! ይህ ሶካኒ (Sokany) ፉድ ፕሮሰሰር ለማንኛውም ዘመናዊ ቤት የግድ የሚያስፈልግ እጅግ ጠቃሚ ዕቃ ነው። ​ይህ መሣሪያ ምን ምን ስራዎችን ይሠራል? 1, ​ፈጭ (Blender): ለተለያዩ ጁሶችና ለስላሳ ምግቦች። 2, ከትፋጭ (Chopper): ስጋ፣ ሽንኩርት እና አትክልቶችን በፍጥነት ለመክተፍ። 3, ​ፈቅፋቂ (Grater): ካሮት፣ ድንችና አይብ ለመፈቅፈቅ። 4, ​መቆራረጫ (Slicer): አትክልቶችን ለሰላጣ በሚያምር ሁኔታ ለመቆራረጥ። 5, ​ሊጥ አቦኪ (Dough Maker): ለዳቦ ወይም ለኬክ የሚሆን ሊጥ ለማቦካት። 6, ​እንቁላል መምቻ (Whisking): ለኬክ ክሬም እና እንቁላል ለመምታት። 7, ​ወፍጮ (Grinder): ቅመማቅመሞችንና ቡናን ለመፍጨት። ​ልዩ ባህሪያቱ፡ ➣ ​ከፍተኛ ኃይል (1500W) ➣ ​ሰፊ ይዘት (2.0L) ➣ ​ጥራት ያለው ቢላዋ: ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) ➣ ​ዲጂታል ስክሪን: የአሰራር ሂደቱን ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመናዊ ስክሪን አለው። ዋጋ : 14,000 ብር ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Sokany 7in1 Food ProcessorSokany 7in1 Food Processor
ETB 14,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif