tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የጭማቂ መስሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
62 እይታዎች

Shake'n Take 3 Blender

+1
1
ብሌንደሮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
መጥመቂያ
የብሌንደር አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ Shake 'n Take 3 - ፈጣን እና ምቹ የጁስ መፍጫ! ​በቤታችሁ ውስጥ ትኩስ እና ተፈጥሯዊ የፍራፍሬ ጭማቂዎችን (Juice/Smoothies) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ለማዘጋጀት የሚረዳ ድንቅ መፍጫ። ​ ልዩ የሚያደርገው፦ ➣ ​2-በ-1 አገልግሎት፦ ፍራፍሬውን በራሱ መፍጫ ጠርሙስ ውስጥ ፈጭተው፣ ሳይቀይሩት በዛው ይዘውት መውጣት ይችላሉ። ➣ ​ምቹ ዲዛይን፦ ጠርሙሱ ለጉዞ፣ ለጂም (Gym) ወይም ለቢሮ ይዞ ለመሄድ በጣም ምቹ ነው። ➣ ​ጠንካራ ቢላዋ፦ ፍራፍሬዎችን እና በረዶን በቀላሉ የመፍጨት አቅም ያለው። ➣ ​ለማጽዳት ቀላል፦ ከተጠቀሙ በኋላ በውሃ ብቻ በቀላሉ የሚታጠብ። ➣ ​ውብ ቀለማት፦ እንደ ምርጫዎ የሚሆኑ ማራኪ ቀለሞች አሉት። ​ ለማን ይመከራል? - ​በጠዋት ለሚቸኩሉ እና ቁርስ በጁስ ለሚተኩ። - ​ከስፖርት በኋላ ፕሮቲን ሼክ ወይም ስሙዝ ለሚጠጡ። - ​ለልጆች ንጹህና ተፈጥሯዊ ጁስ በቤታቸው ውስጥ ለማዘጋጀት ለሚፈልጉ ወላጆች። ዋጋ : 3600 ብር ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Shake'n Take 3 BlenderShake'n Take 3 BlenderShake'n Take 3 Blender
ETB 3,600
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif