tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
  5. Sandford የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23/10
2 እይታዎች

Sanford Multifunctional Food Processor

ምግብ ማቀነባበሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Sanford Multifunctional Food Processor - ሙሉ ኩሽናዎን በአንድ ማሽን! ​የኩሽና ስራን የሚያቀልል እና ጊዜዎን የሚቆጥብ ድንቅ ማሽን ይፈልጋሉ? ሳንፎርድ (Sanford) ሁሉንም የኩሽና ስራዎች በአንድ ላይ የያዘውን ፉድ ፕሮሰሰር አቅርቦላችኋል። ​ልዩ መገለጫዎቹ፦ ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት (Multi-in-1): * ስጋ እና አትክልት መፍጫ (Chopper) ​የፍራፍሬ ጭማቂ ማዘጋጃ (Blender) ​የቅመማ ቅመም እና የቡና መፍጫ (Grinder) ➣ ​100% Copper Motor: ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል አስተማማኝ ሞተር። ➣ ​High Efficiency: በዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ (350W) ከፍተኛ ስራ የመስራት ብቃት። ➣ ​ጥራት ያለው ዲዛይን: ለአጠቃቀም ቀላል እና ለማጽዳት ምቹ የሆኑ ክፍሎች። ​ለቤትዎ ጥራት እና ምቾትን የሚጨምር ምርጥ ምርጫ! ዋጋ : 13,000 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Sanford Multifunctional Food ProcessorSanford Multifunctional Food Processor
ETB 13,000
3 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif