tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ምድጃዎች እና ኦቨኖች
  5. Electric የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 21 ሰዓቶች በፊት
11 እይታዎች

Sanford Electric Pressure Cooker (12l) | ግዙፍ ባለ 10+ አማራጭ ማብሰያ

+1
1
ባለብዙ ሥራ መቀቀሪያ
አይነት
ግራጫ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
Sanford
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
12 ሊትር
አቅም
10
የፕሮግራሞች ብዛት
ጊዜ መቆጣጠሪያዎች, የተገጠመ, ሌላ, ላይ/እንቁልፍ የኃይል አቀናባሪ, የማይጣበቅ ውስጥ, BPA-ነፃ
የተወላጅ ማቀነባበሪያ ባህሪያት
A+++
የኃይል ክፍል
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
ለሰፊ ቤተሰብ፣ ለግብዣ ወይም ለሆቴል አገልግሎት የሚሆን እጅግ ግዙፍ ሳንፎርድ (Sanford) የኤሌክትሪክ ድስት! ይህ የ 12 ሌትር ድስት ብዙ ምግብ በአንድ ጊዜ አብስሎ ጊዜዎንና የኤሌክትሪክ ወጪዎን በከፍተኛ ሁኔታ ይቆጥባል። የምርቱ ልዩ መገለጫዎች፦ እጅግ ግዙፍ መጠን (12 Liter): ለትልቅ ቤተሰብ ወይም ለትልቅ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ ይዘት ያለው። ሁለገብ ማብሰያ፦ ሾርባ፣ አትክልት፣ ወጥ፣ አሮስቶ፣ ሩዝ፣ ገንፎ እና ሌሎችንም ከ10 በላይ የምግብ አይነቶችን ክሽን አድርጎ ያበስላል። የማይዝ (Non-stick)፦ የውስጠኛው ክፍል ምግብ እንዳይዝ እና ለማጽዳት ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው። ዘመናዊ ቁጥጥር፦ የሙቀትና የሰዓት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በመሆኑ ምግቡን ጥዶ ስራዎን ማከናወን ይችላሉ። ጥራትና ደህንነት፦ አስተማማኝ ጥንካሬ ያለው እና ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል የሆነ።
ETB 26,500
ይለዋወጣል
17 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif