tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ምግብ መፍጫዎች
  5. Electric የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
30 እይታዎች

Saachi Electric Coffee Gridner

+1
የቡና ማሽኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Lec
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Saachi Electric Grinder - የቡና እና የቅመማ ቅመም ፍላጎትዎን በአንድ ላይ! ​የቡና ሽታ በቤትዎ እንዲሞላ ይፈልጋሉ? ወይስ ንፁህ የቤት ውስጥ ቅመማ ቅመሞችን ማዘጋጀት? የሳቺ (Saachi) ዘመናዊ መፍጫ ለኩሽናዎ ፍጹም ረዳት ነው። ​ልዩ መገለጫዎቹ፦ ➣ ​Four Blade System: አራት ስለታም ቢላዎች (Serrated Blade) ስላሉት ማንኛውንም ነገር ያለምንም እንክብል በደንብ ይፈጫል። ➣ ​Multi-Purpose: ቡና፣ በርበሬ፣ እርድ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ እና የተለያዩ ደረቅ ቅመማ ቅመሞችን ለማድቀቅ ተመራጭ ነው። ➣ ​Strong & Durable: ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ ውስጣዊ አካል እና ጠንካራ ሞተር። ➣"​Low Noise: በሚሰራበት ወቅት ድምፁ የማይረብሽ እና ጸጥተኛ ነው። ➣ ​Easy Clean: ከተጠቀሙ በኋላ ለማጽዳት በጣም ቀላል እና ምቹ። ​ጥራት እና ፍጥነትን አጣምሮ የያዘ ድንቅ መፍጫ! ዋጋ : 2800 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Saachi Electric Coffee GridnerSaachi Electric Coffee Gridner
ETB 2,800
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif