tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. መጥበሻዎች እና ከቤት ውጭ ምግብ ማብሰያ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
22 እይታዎች

Saachi Digital Control Grill

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Sachi
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ Saachi Multi-Purpose Digital Control Grill - የኩሽናዎ ድምቀት! ​ለእንጀራ፣ ለፒዛ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ ጋገራዎች ተመራጭ የሆነው ዘመናዊው የSaachi ምጣድ እነሆ ቀረበላችሁ! በቴክኖሎጂ የረቀቀ አሰራሩ ስራዎን ያቀልልዎታል። ​ ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት፦ ​Multi-Purpose: ለእንጀራ (Injera)፣ ለፒዛ (Pizza)፣ ለዳቦ (Pita/Chapatti) እና ለተለያዩ ጥብስ ምግቦች የሚያገለግል። ​46CM Large Surface: ሰፊ የመጋገሪያ ቦታ ያለው (18 ኢንች)። ​Digital Control: የሙቀት መጠኑን በዲጂታል መንገድ በትክክል ለመቆጣጠር የሚያስችል (Adjustable Temperature Controller)። ​New Generation Design: ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ተደርጎ በጥራትና በዘመናዊ መልክ የተመረተ። ​Energy Efficient: ሙቀትን አምቆ በመያዝ የኤሌክትሪክ ፍጆታን የሚቀንስ። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Saachi Digital Control Grill
ETB 15,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif