tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የውሃ ማጥሪያ
  5. ፒዩር የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23/10
5 እይታዎች

Mineral Water Purifier

የውሃ መስማሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
ለቤተሰብዎ ንፁህ እና ጤናማ ውሃ ይስጡ! – Mineral Water Purifier ​የምንጠጣው ውሃ ንፅህና ለጤናችን ወሳኝ ነው! ይህ ዘመናዊ የውሃ ማጣሪያ ምንም አይነት መብራት ሳይጠቀም፣ ውሃን ከተለያዩ ባክቴሪያዎች፣ አቧራዎች እና መጥፎ ሽታዎች በማፅዳት የተፈጥሮ ማዕድናቱ እንደተጠበቀ እንዲቀር ያደርጋል። ​ይህ ማጣሪያ ለምን ያስፈልግዎታል? ➣ ​7 ደረጃ ማጣሪያ (7 Stage Filtration): ሴራሚክ፣ አክቲቬትድ ካርቦን እና ሚነራል ድንጋዮችን በመጠቀም ውሃውን በጥልቀት ያጣራል። ➣ ​ጤናማ ማዕድናት: ውሃውን ከማፅዳት ባለፈ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ማዕድናትን (Minerals) ይጨምራል። ➣ ​መብራት አይፈልግም: በየትኛውም ቦታ በማስቀመጥ በማንኛውም ሰዓት ንፁህ ውሃ ማግኘት ያስችላል። ➣ ​ቀላል አጠቃቀም: ለመገጣጠም እና ለማፅዳት በጣም ምቹ ነው። ➣ ​ኢኮኖሚያዊ: የታሸገ ውሃ በየቀኑ ከመግዛት የሚገላግልና ወጪን የሚቀንስ። ​ ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለትምህርት ቤት እና ለሆስፒታሎች ተመራጭ ነው! ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Mineral Water PurifierMineral Water PurifierMineral Water Purifier
ETB 5,500
3 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif