
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
Meat Vegetable Chopper
Kitchen Expert MEAT AND VEGETABLE CHOPPER
6 ሊትር የሚፈጭ
ባ የሽንኩርትና የስጋ መፍጪያው 5 ምላጭ ሲኖረው
ለነጭ ሽንኩርት መፍጪያ ደግሞ 2 ምላጭ መፍጪያ ተጨማሪ ያለው
መብራት ሲጠፋ በማንዋል መፍጪያ ያለ
የካሮትና ድንች መላጪያ እንዲሁ እንቁላልና አለስተኛ የፖን ኬክ ሊጥ ማቡኪያ የተካተተለት
ስጋ፣ ጨጓራ፡ አትክልት በሚገርም ፍጥነት ብንንን አድርጎ ይፈጫል
ሞተሩ እንዳይግል ፋን ያለው
ፈፅሞ የማይዝግ የብረት ቋት እና ጥርሱ ሙሉ በሙሉ የብረት የሆነ
7500 ብር099XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
