tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
24 እይታዎች

ኩምቴል ባለ 4 ኤሌክትሪክ ምድጃ!/ Free Delivery

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
ኩምቴል ባለ 4 ኤሌክትሪክ ምድጃ! በአንድ ጊዜ አራት አይነት ምግብ ማብሰል የሚያስችልዎ እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን ያለው ማሽን ነው። ባለ 4-ምድጃ አቅም: በአንድ ጊዜ ብዙ ምግብ በማብሰል ጊዜ ይቆጥቡ። ፈጣንና አስተማማኝ ሙቀት: የሽቦዎቹ ጥራት በጣም ከፍተኛ ስለሆነ ምግቦን በፍጥነት ያበስላል። ቄንጠኛ ጥቁር ዲዛይን: ከማንኛውም የወጥ ቤት እቃ ጋር የሚሄድ፣ ማራኪ እና በቀላሉ የሚጸዳ ገጽታ አለው። የሙቀት መቆጣጠሪያ ቁልፎች: ለእያንዳንዱ ምድጃ የተለያየ የሙቀት መጠን በቀላሉ መምረጥ ይችላሉ። ምቹ እና ተንቀሳቃሽ: ለቤት አገልግሎት፣ ለአፓርትመንቶች፣ ለሆቴሎች ወይም ለአነስተኛ ካፌዎች ፍጹም ተስማሚ ነው። ይዘዙን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ( Free Delivery/ዴሊቨሪ አናስከፍልም)
እውቂያ አሳይ
ኩምቴል ባለ 4 ኤሌክትሪክ ምድጃ!/ Free Delivery
ETB 6,999
13 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif