tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. Stainless Steel የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 11 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Kasaviva Manual Milk Frother (500 Ml) Made in Italy

ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
በቤታችሁ ወይም በቢሮአችሁ ጣፋጭና ወፍራም የወተት አረፋ ያለው ካፑቺኖ ማዘጋጀት ይፈልጋሉ? ​Kasaviva Manual Milk Frother (500 ml) Made in Italy ​ የእቃው ልዩ ባህሪያት፡ ​ከፍተኛ ጥራት: አካሉ እና ክዳኑ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel - INOX) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና አስተማማኝ ነው። ​ምቹ አጠቃቀም: እጀታውና መያዣው ከፕላስቲክ የተሰራ ስለሆነ እጅ አይቃጠልም። ​ተስማሚ መጠን: 500 ሚሊ ሊትር አቅም ያለው በመሆኑ በአንድ ጊዜ ለብዙ ሰዎች አረፋ ለማዘጋጀት ይመቻል። ​ያለ መብራት/ባትሪ የሚሰራ: በእጅ የሚደፋ (Manual) በመሆኑ በማንኛውም ቦታ በቀላሉ ለመጠቀም ያስችላል። ​ አጠቃቀም፡ ሞቅ ያለ ወተት እቃው ውስጥ በመጨመር ክዳኑን ወጥሮ በእጅዎ ጥቂት ጊዜ ወደ ላይ እና ወደ ታች በመጫን (Plunge በማድረግ) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ፍጹም የሆነ የወተት አረፋ ያገኛሉ
እውቂያ አሳይ
Kasaviva Manual Milk Frother (500 Ml) Made in Italy
ETB 5,900
3 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif