tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ምግብ መፍጫዎች
  5. Stainless Steel የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

Inima Coffee Grinder

+1
የቡና ማሽኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Nima
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ የቡናና የቅመም መፍጫ—ሁሉንም በአንድ ላይ በሴኮንዶች ውስጥ! ​የጠዋት ትኩስ ቡናዎን ኦሪጅናል ጣዕሙ ሳይቀየር እቤትዎ መፍጨት ይፈልጋሉ? ወይንስ ለምግብ ማጣፈጫ የሚሆኑ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን በፍጥነት ማዘጋጀት? ​ለማእድ ቤትዎ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ኦሪጅናል የጃፓን ቴክኖሎጂ INIMA Japan Coffee Grinder ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ መፍጫ ጥራቱን የጠበቀና ለቤትዎ ዘመናዊ ውበት የሚሰጥ እቃ ነው። ​ ልዩ ባህሪያቱና ጥቅሞቹ፦ ➣ ​ባለ 10 ስለት ቢላዋ (Ten-Page Knife)፦ ልዩ በሆነው ባለ 10 ስለት ስለታም ቢላዋ አማካኝነት ማንኛውንም ነገር በጣም በደቂቃ እንዲደቅቅ አድርጎ ይፈጫል። ➣ ​ባለብዙ ጥቅም (Multi-Purpose)፦ የቡና ፍሬ፣ ቃሪያ፣ በርበሬ፣ እርድ፣ ይቅመማ ቅመም፣ ለውዝ፣ እና ጠንካራ እህል እህሎችን ያለ ምንም መቸገር ይፈጫል። ➣ ​የማይዝግ ዕቃ (Stainless Steel Bowl)፦ የውስጠኛው መፍጫ ሳህን አስተማማኝና ረጅም ጊዜ የሚደግስ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ነው። ➣ ​ቀላል አጠቃቀምና ዲዛይን፦ ለመያዝ ምቹ የሆነ እጀታ (Handle) ያለው ➣ ​አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ (150W)፦ ከፍተኛ የማሽከርከር አቅም እያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ቆጣቢ ነው። ዋጋ : 3700 ብር ይደውሉ ያሉበት እናመጣለን Inbox : ለማዘዝ በ ይደውሉ Telegram :
Inima Coffee GrinderInima Coffee Grinder
ETB 3,700
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif