ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
BLACK & DECKER የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
~Black + Deker USA Product
1/3
+1
2
አዲስ አበባ, ቦሌ, 26/09
71 እይታዎች
~Black + Deker USA Product
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
BLACK & DECKER
ብራንድ
~BLACK + DEKER USA PRODUCT 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። ዋጋ፦ 9800 ብር ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ በስልክ ለማዘዝ
097XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 9,800
ደውለኝ ተወካይ
Samuel Girma
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 1 ሳምንት በፊት
እውቂያ አሳይ
20 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ