tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
  4. ትራይዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 7 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Silicon Ice Cube Maker

+1
የበረዶ ኩባያዎች፣ መያዣዎች እና አቀማመጦች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሐምራዊ
ቀለም
ሲሊኮን
ንጥረ ነገር
ኩብ
ቅርፅ
መላኪያ
አዲስ አበባ • ቦሌ
1-2 ቀን
ነፃ
በረዶን ከማቀዝቀዣ ማውጣት አሁን እጅግ ቀላል ሆነ! ​ለቀዝቃዛ መጠጦችዎ የሚሆን በረዶን ያለ ምንም ጥረት በቀላሉ የሚያወጡበት ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የሲሊኮን በረዶ ማቀዝቀዣ ማሰሮ (Silicon Ice Cube Tray) ገብቷል! ​የምርቱ ጥቅሞች: ​ለስላሳ ሲሊኮን: ጥራት ካለው እና ልስላሴ ካለው ሲሊኮን የተሰራ በመሆኑ፣ በረዶውን ከማሰሮው ላይ ለማውጣት መቸገር ይቀራል—በቀላሉ ከታች በመጫን በረዶውን ማውጣት ይቻላል። ​ከመሸፈኛ (Lid) ጋር: ማሰሮዎቹ መሸፈኛ ያላቸው ስሆኑ፣ ፍሪጅ ውስጥ ሲቀመጡ የሌሎች ምግቦችን ሽታ እንዳይስቡ ይከላከላል እንዲሁም ንጹህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል። ​ለጽዳት ቀላል እና ጤናማ: ከምግብ ጋር ለመጠቀም አስተማማኝ ከሆኑ ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶች የተሰራ ሲሆን፣ ማጠብ እና ማጽዳት እጅግ ቀላል ነው። ​ለተለያዩ መጠጦች ፍጹም: ለጁስ፣ ለኮክቴል፣ ለቡና እና ለተለያዩ ቀዝቃዛ መጠጦች የሚሆን ውብ ቅርጽ ያለው በረዶ ያዘጋጅልዎታል።
Silicon Ice Cube MakerSilicon Ice Cube Maker
ETB 1,600
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif