tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
  4. ማሰሮዎች እና ድስቶች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
37 እይታዎች

Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)

ብርጭቆዎች እና ሳህኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
ብርቱካን
ቀለም
የማይዝለል ብረት, አልሙኒየም
ንጥረ ነገር
የማይዝለል ብረት
የመስበር ካፒ
ኤሌክትሪክ, ጋዝ
ከምድጃ አይነት ጋር የሚስማማ ነገር
ወኮች
ትፋሽ እና ሳህኖች አይነቶች
በአለማችን ከፍትኛ ጥራት ባለዉ ድስት ምግቦን ያጣጥሙ Kitchen King casserole multi size set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm) ✓ለየትኛዉም አግልግሎት ለብራም ሆነ ለቤት በጣም ተስማሚ እና እድሜ ጠገብ ✓ ከፍተኛ ጥራት ባለው እና ከባድ መለኪያ በንፁህ አልሙኒየም የተሰራ ሲሆን ይህም የበለጠ ጥንካሬን የሚሰጥ እና ምንም አይነት ምግብ ሳይቃጠል እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ የሙቀት ስርጭት ያቀርባል. ✓ ለምግብ የሚሆን ፍጹም ሙቀትን ለማከማቸት ከተመቻቸ ክዳን ጋር አብሮ ይመጣል ✓መጠን፡20cm-2.5ሊትር,23cm-3.3ሊትር,26cm-4.7ሊትር,28cm-6.3ሊትር,30cm-8.8ሉትር የሚይዝ ✓ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ለመያዝ በሚያምሩ እና በድርብ የተጠለፉ እጀታዎች ያለዉ ✓ በገበያው ላይ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ማብሰያ በማምረት እውቅና ባለዉ የንግድ ምርት ስሪት የትኛዉንም የቤት እቃ በቅናሽ እና በጥራት እናቀርባለን አድራሻ: መርካቶ ተክለሃይማኖት : :+ ይደውሉ
እውቂያ አሳይ
Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)Kitchen King Casserole Multi Size Set ኦሪጅናል ኪችን ኪንግ ድስት(20cm-30cm)
ETB 29,500
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif