tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 41 min ago
4 እይታዎች

Condiment Set (የቅመማቅመም እና የፈሳሽ ዕቃ ማዘጋጃ)

+1
Condiments
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Black
ቀለም
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
ዋና መገለጫዎች (Key Features) •Leak-Proof Spout: ፈሳሽ ነገር በሚቀዳበት ጊዜ እንዳይፈስ ወይም እንዳይጠበጠብ ተደርጎ በጥንቃቄ የተሰራ አፍንጫ ያለው። •Solid Container: ለተለያዩ ደረቅ ቅመማቅመሞች እና ማጣፈጫዎች ፍጹም ተስማሚ የሆኑ መያዣዎች። •Stable Base: ሁሉንም ዕቃዎች በአንድ ላይ ሰብስቦ በንፅህና እና በስርዓት ለማስቀመጥ የሚረዳ ጠንካራ መቆሚያ/መቀመጫ ያለው። ይህ CONDIMENT SET ለፈሳሽ (ዘይት፣ ኮምጣጤ) እና ለደረቅ ቅመማቅመሞች አገልግሎት እንዲውል ተደርጎ የተዘጋጀ እጅግ ሳቢና ዘመናዊ የወጥ ቤት ዕቃ ነው። እንዳይፈስ በሚያደርገው አፍንጫው (Leak-Proof Spout) እና ሁሉንም ዕቃዎች በአንድ ላይ በሚሰበስበው ጠንካራ መቀመጫው (Stable Base) አማካኝነት፥ ማዕድዎን ወይም የምግብ ማብሰያ ቦታዎን ሁልጊዜ ንፁህ፣ የተደራጀ እና ውብ ያደርጋል።
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif