tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
  4. የወጥ ቤት ቢላዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
39 እይታዎች

​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set)

+1
2
የክሪም እና የስቴክ ቢላዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set) ​ምግብ ማዘጋጀትን እጅግ ቀላል እና ፈጣን የሚያደርጉ፣ ምላጫቸው የማይደነዝዝ ጥራት ያላቸው ቢላዎች! ​ የጥቅሉ ይዘቶች (6 ቁርጥራጮች)፦ ➣ ​ትልቅ መክተፊያ ቢላዋ (Cleaver Knife)፦ ስጋና አጥንት ለመክተፍ የሚረዳ ጠንካራ ቢላዋ። ➣ ​የሼፍ ቢላዋ (Chef Knife)፦ ለማንኛውም ዓይነት መክተፍ አገልግሎት የሚውል ሁለገብ ቢላዋ። ➣ ​ረጅም ቀጭን ቢላዋ (Slicing Knife)፦ ዳቦና ሌሎች ነገሮችን በቀጭኑ ለመቆራረጥ። ➣ ​ትንሽ ቢላዋ (Paring Knife)፦ ፍራፍሬዎችን ለመላጥና ለጥቃቅን ስራዎች። ​የኩሽና መቀስ (Kitchen Scissors)፦ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ ጠንካራ መቀስ። ➣ ​መላጫ (Peeler)፦ ድንችና ካሮትን በፍጥነት ለመላጥ የሚረዳ። ​ ልዩ ባህሪያት፦ - ​ጥራት ያለው ብረት፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና የማይዝግ ጥራት ያለው ብረት። ➣ ዘመናዊ ዲዛይን፦ ለመያዝ ምቹ የሆነ እጀታ እና ማራኪ ገጽታ። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set)​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set)​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set)​ Bobssen የኩሽና ቢላዎች ስብስብ (6 Piece Kitchen Ware Set)
ETB 3,200
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif