tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 05/05
6 እይታዎች

360° Rotating Grain Storage Free Delivery

+1
የምግብ መያዣዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ነፃ
⭐️ 360° የሚሽከረከር የእህል ከፋፍሎ ማስቀመጫ- ወጥ ቤትዎን ንጹህ እና የተደራጀ ማስቀመጫ ያደራጁ⚡️ 💢360° Rotating Grain Storage💢 🟢ለሩዝ፣ ለባቄላ፣ ለሺሮ፣ ለምስር፣ ለተለያዩ እህሎች፣ ለማኮረኒ፣ ለአተር፣ለፈንድሻ እና ከሌሎችም ጋር ፍጹም ተስማሚ። ⭐️ ልዩ ባህሪያቶቹ👇 ✅️360° የሚሽከረከር ዲዛይን - የሚፈልጉትን በፍጥነትና ቅልጥፍና ያግኙ ✅️ 6 ትላልቅ ክፍሎች - በአንድ ማደራጃ ውስጥ ብዙ እህሎችን በጋራ ለየብቻቸው ያስቀምጡ ✅️ ቁልፍን በመንካት ብቻ - በፍጥነት እና በንፅህና እህሎን ያግኙ ✅️ አየር የማያስገባ በመሆኑ - ምግቡን ትኩስ፣ ደረቅ እና ከነፍሳት ነፃ አድርጎ ያስቀምጣል ✅️ ግልጽ የሆነ እይታ በመኖሩ - ምን ያህል እንደተረፈ በቀላሉ መመልከት ያስችላል ✅️ ቦታ ቆጣቢ በመሆኑ - ለማንኛውም ወጥ ቤት መጠን ተስማሚ ✅️ ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ረጅም ጊዜ የሚያስጠቅም ፕላስቲክ ❤️ ለምን ደንበኞቻችን በብዛት እንደሚወዱት❓️ ➡️ የተዝረከረኩ መደርደሪያዎች ማስወገድ በማስቻሉ ➡️ ምግብ ሲያበስሉ ጊዜ መቆጠቡ ማስቻሉ ➡️ እህሎችዎን ለረጅም ጊዜ ትኩስ ማቆየት በመቻሉ ➡️ ወጥ ቤትዎን ንጹህ እና የተደራጀ በማድረጉ 💢 ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉ📲 እቃው እጆ ገብቶ አይተውት ሲወዱት ብቻ የሚከፍሉበት አማራጭ ያለን💸💰 ሱቃችንን ስለመረጡ እናመሰግናለን!🙏ሁልጊዜም ከzenvia store ጋር ወደፊት🔵💙
360° Rotating Grain Storage Free Delivery360° Rotating Grain Storage Free Delivery360° Rotating Grain Storage Free Delivery360° Rotating Grain Storage Free Delivery360° Rotating Grain Storage Free Delivery360° Rotating Grain Storage Free Delivery
ETB 3,699
14 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif