tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 20/08
13 እይታዎች

360° Rotating Grain Storage Container የሚሽከረከር ዘመናዊ የጥራጥሬ ማስቀመጫ

+1
የማዳምታ መከላከያዎች እና ኮርኮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርጭቆ
ንጥረ ነገር
6 አይነት ጥራጥሬዎችን በአንድ ቦታ በተለያዩ ክፍሎች ያስቀምጣል። ጥራጥሬዎችን ከእርጥበት፣ ከቆሻሻ እና ከተባይ በመጠበቅ ለረጅም ጊዜ ትኩስ እንዲቆዩ ያግዛል። የነጭ ሽንኩርት እና የዝንጅብል ማስቀመጫ ያለው። እያንዳንዱ ክፍል እስከ 1.5 ኪ.ግ ይይዛል። ጠቅላላ የመያዝ አቅም 9 ሊትር። 360° በሚሽከረከር ዲዛይኑ የሚፈልጉትን ጥራጥሬ በቀላሉ ያገኛሉ። በአንድ ጠቅታ የፈለጉትን መጠን ብቻ እየቀነሱ መጠቀም ይችላሉ። ለሩዝ፣ ባቄላ፣ ምስር፣ ሽምብራ፣ በቆሎ እና ሌሎች ጥራጥሬዎች ተስማሚ። የወጥ ቤትዎን ንፅህና፣ ሥርዓት እና ውበት የሚያሳድግ ምርጥ ምርት! በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery
እውቂያ አሳይ
360° Rotating Grain Storage Container የሚሽከረከር ዘመናዊ የጥራጥሬ ማስቀመጫ360° Rotating Grain Storage Container የሚሽከረከር ዘመናዊ የጥራጥሬ ማስቀመጫ360° Rotating Grain Storage Container የሚሽከረከር ዘመናዊ የጥራጥሬ ማስቀመጫ360° Rotating Grain Storage Container የሚሽከረከር ዘመናዊ የጥራጥሬ ማስቀመጫ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif