tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
  4. Silicone የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 6 ሰዓቶች በፊት
18 እይታዎች

25pcs Silicone Kitchenware Set - ሙሉ የኩሽና እቃ ከነመክተፊያው እና ቢላዋ

+1
Kitchenware set
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
King
ብራንድ
ነጭ
ቀለም
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
[ኩሽናዎን ሙሉ የሚያደርግ እጅግ ዘመናዊ ባለ 25 ፍሬ የሲሊኮን እቃ!] ጥራት ያለው፣ ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋም እና በውበት የተሰራ ባለ 25 ፍሬ የኩሽና እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። እነዚህ እቃዎች ድስቶቻችሁ እንዳይጫጫሩ እና እንዳይመነችኩ ተደርገው የተሰሩ ናቸው። በውስጡ የያዛቸው (Package Includes): 8 የተለያዩ ጭልፋዎች (ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ) 1 እንቁላል መምቺያ (Mixer) እና 1 መቆንጠጪያ 1 ጥንድ ትኩስ ነገር መያዢያ (Gloves) 5 የተለያዩ መለኪያ ማንኪያዎች 4 በሴራሚክ የተለበጡ ቢላዎች እና 1 የዳቦ መቁረጫ 1 መቀስ እና 1 ጠንካራ መክተፊያ ከነማስቀመጫው (Organizer Case) ልዩ ባህሪያት: ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋሙ (Heat Resistant) የማይጫጫሩ እና የማይመነችኩ በተለያዩ ማራኪ ቀለማት የቀረቡ
25pcs Silicone Kitchenware Set - ሙሉ የኩሽና እቃ ከነመክተፊያው እና ቢላዋ
ETB 4,900
17 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif