tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
18 እይታዎች

Furnished 4bdrm Apartment in የማህበር አፓርታማ, Bole for sale

+1
አፓርታማ
4 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
አፓርታማ
የንብረት አይነት
አያት
የንብረት አድራሻ
የማህበር አፓርታማ
የእመቤት ስም
180sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
1
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
አይ
ራሱን የያዘ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
መደረቢያ
ዲሽ ዋሽር
የክሽነ ካቢኔቶች
ቅድመ ክፍያ ሜትር
የልብስ ቁምሳጥን
በአያት 05 የማይደገም የአፓርታማ ዕድል! አያት 05 – ከአስፓልት 100 ሜትር ብቻ! ዘመናዊ ዲዛይን፣ ሰፊ ክፍሎች እና ምቹ መኖሪያ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ አፓርታማ ለእርስዎ ትክክለኛው ምርጫ ነው! የንብረቱ መረጃ ጠቅላላ ስፋት፦ 180 ካሬ ሜትር የውስጥ ስፋት፦ 150 ካሬ ሜትር 4 ሰፊ የመኝታ ክፍሎች የሠራተኛ ማደሪያ ዘመናዊ ኪችን 2 መጸዳጃ ቤቶች 5ኛ ፎቅ 2 መኪና በምቾት የሚያቆሙ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት ጥበቃ እና ደህንነት ዲጂታል ካርታ የያዘ ቤቱ 100% ያለቀ ስለሆነ ዛሬ ገዝተው በዚያው ቀን መግባት ይችላሉ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ! ዋጋ፦ 14,000,000 ብር ለባንክ ገዥዎችም ተስማሚ ነው። የመጨረሻ ዋጋ — ድርድር የለም! ለበለጠ መረጃ: የቤቱን ቪዲዮ ለማየት: ንብረትዎን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ? ማንኛውም ሕጋዊ መሬት፣ አፓርታማ፣ ቪላ ወይም ኮንዶሚኒየም ካለዎት ያነጋግሩን። በሰፊ የማስታወቂያ ተደራሽነታችን ንብረትዎን በአጭር ጊዜ ለትክክለኛው ገዥ እናደርሳለን። ለሀገራችን ሰላም፣ እድገት እና ብልጽግና እንመኛለን!
Furnished 4bdrm Apartment in የማህበር አፓርታማ, Bole for saleFurnished 4bdrm Apartment in የማህበር አፓርታማ, Bole for saleFurnished 4bdrm Apartment in የማህበር አፓርታማ, Bole for saleFurnished 4bdrm Apartment in የማህበር አፓርታማ, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif