tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. ፔንትሃውስ ለሽያጭ
  5. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

Furnished 3bdrm Penthouse in Bole Olympia for sale

ፔንትሃውስ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
ፔንትሃውስ
የንብረት አይነት
Bole Olympia
የንብረት አድራሻ
Bole Olympia
የእመቤት ስም
300sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
1500000
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
CCTV
Children's Play Area
ዲሽ ዋሽር
ሊፍት
Emergency Exits
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Garden
Intercom
ማይክሮዌቭ
የቁርስ ቤት
Smoke Detection
PENTHOUSE | ከነሙሉ እቃው ቦሌ : ኦሎምፒያ 3 Bedroom's | 3 Bathroom's + Laundry + 2 Kitchen + Maid’sR + Store | 11 Floor | 300 (250net)sqm #ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር ፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው። ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። #Financial_Information • Asking Price: 74,999,000 ብር • Total Area: 300 sqm (Gross) • Price per sqm: ~249,997 ብር • Monthly Rent: $4,000 • Yearly Rent: 7,392,000 ብር • condo fee: $100 per months #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash #Agent_Commission 2%. 1,500,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
Furnished 3bdrm Penthouse in Bole Olympia for saleFurnished 3bdrm Penthouse in Bole Olympia for saleFurnished 3bdrm Penthouse in Bole Olympia for saleFurnished 3bdrm Penthouse in Bole Olympia for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif