መስቀል ፍላወር
3 Bedroom's| 2 Bathroom's+ Maid’s Room + Laundry + 3 Balconies | 3rd & 6th Floors | 174 sqm
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል።
ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው።
#Financial_Information
• Asking Price: 24,999,000 ብር
• Total Area: 174 sqm
• Price per sqm (Gross): ~143,672 ብር
• Estimated Monthly Rent: 100,000 ብር
• Special Feature: Bole Meskel Flower Prime Location + 3rd & 6th Floors + Low Density (2 units per floor) + 3 Balconies
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash / bank
#Agent_Commission
2%
ግዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።