ቦሌ : ወሎሰፈር
3 Bedroom's| 2 Bathroom's+ MaidsRoom + Laundry + Closed Kitchen | 4th FLOOR | 199(148net)sqm
#አፓርመንቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር አደባባዩ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል።
#Financial_Information
• Asking Price: 32,999,000 ብር
• Total Area: 199 sqm
• Price per sqm: ~150,251 ብር
• Estimated Monthly Rent: 234,000 ብር ($1,500 @ 156 ETB/USD)
• Annual Rent: 2,808,000 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash or 50% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን Bank (በገዢ ወገን)
#Agent_Commission
2%
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።