ቦሌ : ኤድናሞል
3 Bedroom's| 3 Bathroom's+ Maid's Room | Open Kitchen + Laundry | 1st Floor | 162 sqm
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ጥሩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 1ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ከ4 በላይ ሊፍት፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል።
የህንፃው አቀማመጥ ሁለት መንገዶች የሚያገኙት እና ከ10 ሜትር ስፋት ያላቸው በመሆኑ ዘላቂነት ያለው እይታ እና ብርሃን አለው። ሌላው አካባቢው የዘነጠ ነው።
#Financial_Information
• Asking Price: 27,999,000 ብር
• Total Area: 162 sqm (Gross)
• Price per sqm: ~172,833 ብር
• Monthly Rent: 200,000 ብር
• Condo Fee: 3000 birr
• Building Age: < 5 Years
• Condition: Good
• View: Road View
• Special Feature: Face to Road + Laundry + Maids Room
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash | የባንክ (መስፈርት አለው)
#Agent_Commission
2%
ገዢ ካልሆኑ ባኮትን አይደውሉ።