ከቡልቡላ ወደ ቦሌ ኤርፖርቱን አጥር ይዘዉ ፌዴራል ካምፕ ፊትለፊት ፣ ዲጂታል/ያላገባ/መብራት/ዉሃ የጨረሰ ። ከዋናዉ አስፋልት 10ሜትር የገባ ፊትለፊቱ ምንም ግንባታ የማይኖረዉ መንገድ ዳር የሚገኝ ። የለማ ፣ያለቀለት ሰፈር ። ለአፓርታማ ገንቢ እጅግ ምቹ ቦታ ። እንዲሁም ለሌላ አገልግሎት የሚዉል ። ቦሌ ወረዳ አንድ የሚገኝ ። ቀርበዉ ይመልከቱ ፣ ይደራደሩ ። ዋጋዉ ላይ አስተያየት ይኖረዋል ።