ቅንጡ 1 መኝታ አፓርትመንት ለሽያጭ፣ 77 ካሬ ሜትር፣ ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም | ከ ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት
ዋጋ 8,085,000 ብር ሙሉ ክፍያ
በአዲስ አበባ ቁልፍ ስፍራ በሆነው ቦሌ፣ አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ የሚገኝ ቅንጡ እና ዘመናዊ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ህንጻው 24 ፎቅ ያለው Mixed Use አፓርትመንት ሲሆን ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ምርጥ አቀማመጥ አለው።
**ዋና ዋና ጥቅሞች**
- 77 ካሬ ሜትር በሚገባ የተነደፈ ሰፊ ቦታ
- 24 ፎቅ Mixed Use ህንጻ
- ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም አቅራቢያ ምርጥ አቀማመጥ
- ወደ ዋና መንገዶች፣ ሱቆች፣ ኢንትርናሽናል ሆቴሎች እና አገልግሎቶች ቅርብ
- በዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በቀጥታ የሚሸጥ
**የፕሮጀክቱ ልዩ ጥቅሞች፦**
ነጻ ጂም እና ስፓ
4 ዘመናዊ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጄኔሬተር
ከመሬት በታች (ቦረሆል) ውሃ
በእያንዳንዱ ፎቅ ላይ የቆሻሻ መጣያ ቱቦ
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ ቴራስ
የቅርጫት ኳስ ሜዳ እና የህጻናት መጫወቻ
የመዋኛ ገንዳ
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች፣ ወጣት ባለሙያዎች፣ አነስተኛ ቤተሰቦች እና በከፍተኛ ፍላጎት ባለበት አካባቢ የኪራይ ገቢ ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ተስማሚ ነው።