tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
201 እይታዎች

Furnished 12bdrm House in Bole for sale

+1
3
ቤት
12 መኝታ ክፍሎች
10 መታጠቢያ ቤቶች
ቤት
የንብረት አይነት
Sumit ሰሚት የተባበሩት አከባቢ
የንብረት አድራሻ
1400sqm
የንብረት መጠን
12
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
10
መታጠቢያ ክፍሎች
ቅንጡ መኖርያ ቤት ለሽያጭ ወጣ በከተማችን ለኑሮ ተመራጭ አካባቢ ውስጥ፣ የግል ቤተመንግሥት ፣ ተወዳዳሪ የማይገኝለት!! አስደናቂ ቤት !! ስለ ቤቱ አጭር መግለጫ ፥ ◈ G+3+Terrace ዘመናዊ ቤት ◈ በከፍተኛ ጥራት ፣በልዩ ዲዛይን የተሰራ ውብ መኖርያ ቤት ◈ የቤቱ ስፋት= 1,400 ካሬ ◈ ቤቱ ሰፋፊ 10 መኝታ ክፍሎች እና ተጨማሪ የሰራተኛ ፣የጥበቃ ክፍሎች አሉት ◈ 2 ሳሎን ◈ 8 መታጠቢያ ቤቶች ◈ 3 ኪችን ክፍሎች ▣ 10 የመኪና ማቆሚያ ቦታ ◈ ጂም ቤት፣ ጃኩዚ የተሟላ ➣ ቤቱ ተጨማሪ ቢሮ እና የሰረተኛ እና የጥበቃ ክፍሎች አሉት 24 ሰዓት አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ፅዱ አከባቢ ለዋናው አስፋልት መንገድ የቀረበ እና እስከ ቤቱ በር ድረስ አስፓልት መንገድ ያለቀለት ➥ የመሸጫ ዋጋ 460 ሚሊዮን (ድርድር አለው) ይህንን ቅርስ የሆነ ቤት ይግዙ ያለ ገደብ በምቾት እና በክብር ይኑሩ ይገባዎታል !! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
Furnished 12bdrm House in Bole for saleFurnished 12bdrm House in Bole for saleFurnished 12bdrm House in Bole for saleFurnished 12bdrm House in Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif