ሃይሌ ጋርመንት ፡ ሰፈራ | G+2 ቤት ሽያጭ —— 200 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው።
ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
ስፋት: 200 ካሬ ሜትር
ቤቱ ያረፈበት = 175 ካሬ ( Built-up )
በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:-
➔ ግራውንድ ፍሎር
ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ
➔ አንደኛ ፎቅ
3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ
➔ ሁለተኛ ፎቅ
3 መኝታ ቤቶች
ሰርቪስ
እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል
አገልግሎቶቹ
ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank ( Buyer Side )
ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1873