tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. ቪላ ለሽያጭ
  5. 4 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 17/10
9 እይታዎች

4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale

+1
ቪላ
4 መኝታ ክፍሎች
4 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
ቪላ
የንብረት አይነት
ተለይቷል
ንዑስ አይነት
Bole Welosefer, Villa House For Sale.....350sqm
የንብረት አድራሻ
Bole Welosefer, Villa House For Sale.....350sqm
የእመቤት ስም
350sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
4
መፀዳጃዎች
4
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር | ቪላ ቤት ሽያጭ —— 350 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ከብራራ ታወር ጀርባ) በሚገኝ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። መሬቱ ላይ ሁለት አይነት ግንባታ ሲኖር ዋናው ቤት ቩላ ሆኖ የተገነባ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ደግሞ G+1 ቪላ አለው። ቤቱ ከጭቃ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከሲመንት ብሎኬት የተገነባ ነው። ከሁሉም በላይ ለወደፊት ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን የ2.8 ሜትር ቤዝመንት (Basement) ወለል ተቆፍሮለት አሁን ለግዜው ተከድሞ ነው ቪላ የተገነባበት ስለዚህ ወደፊት አፓርትመንት ህንፃ ለመገንባት የመሬት ቆፉሮውን ያስቀርልናል። የክፍሎች ዝርዝር መረጃ ጠቅላላ የቦታ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር ቪላው የተገነባበት = 258 ካሬ ( Built-up ) ➔ዋና ቪላ (180 ካሬ) 2 bedroom, 1 family/tv room, living room + dining, 1 kitchen ➔ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በቀኝ ያለው (36 ካሬ) Ground - 1 living room + bathroom + 1 storage ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash / Bank ( Buyer Side ) ዋጋ = 65 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1872
4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale4bdrm Villa in Bole Welosefer, for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif