tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 4 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
9 እይታዎች

4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale

+1
አፓርታማ
4 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
አፓርታማ
የንብረት አይነት
አያት
የንብረት አድራሻ
የማህበር
የእመቤት ስም
210sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
አዎ
ራሱን የያዘ
# ድንቅ ዕድል - ዘመናዊ እና ሰፊ አፓርትመንት በአያት! በአያት ኖህ (Noah) ሳይት አካባቢ፣ JMX ጀርባ የሚገኝ አዲስ እና ውብ አፓርትመንት ለሽያጭ ቀርቧል። ከታች ባለው ፎቶ እንደምትመለከቱት፣ ህንፃው እጅግ ዘመናዊ እና ማራኪ ዲዛይን አለው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ * ጠቅላላ ስፋት፦ 210 ካሬ ሜትር * የውስጥ ስፋት፦ 168ካሬ ሜትር * ክፍሎች፦ 4 ሰፊ የመኝታ ክፍሎች+ የሠራተኛ ማድያ * ወጥ ቤት፦ 2 ዘመናዊ ኪችን (ለተለያዩ አገልግሎቶች አመቺ) * መጸዳጃ ቤት፦ 3ሽንት ቤቶች * ደረጃ፦ 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ተጨማሪ ምቾቶች፦ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ (GROUNDWATER) የሊፍት አገልግሎት በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) 24 ሰዓት ጥበቃ እና ደህንነት ዋጋ፦ 12ሚሊዮን ብር (የመጨረሻ ዋጋ - ድርድር የተውሰነ) ይህ ዕድል ሳያመልጥዎ ፈጥነው ይደውሉ! ስልክ፦ አድራሻ፦ አያት፣ ኖህ አካባቢ (JMX ጀርባ) ንብረትዎን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ? ማንኛውም ሕጋዊ የሆነ መሬት፣ አፓርታማ፣ ቪላ ወይም ኮንደሚኒየም ካለዎት እኛ ጋር ይምጡ። በፌስቡክ ከ 700,000 በላይ ንቁ ተከታዮች እና ሰፊ የማስታወቂያ ተደራሽነት ስላለን፣ ንብረትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለትክክለኛው ገዥ እናደርሳለን! በቴሌግራም ያናግሩን ወይም ይደውሉ፦ ለሀገራችን ሰላምን እንመኛለን!
4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale4bdrm Apartment in የማህበር, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif