tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
29 እይታዎች

3bdrm Apartment in የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ, Bole for sale

+1
1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ የሚገኝ ኮምፓውንድ
የንብረት አድራሻ
የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ አፓርትመንት ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ የሚገኝ ኮምፓውንድ ውስጥ
የእመቤት ስም
187sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
መኪናዎች ብዛት
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ቻንዴሊየር
የመብል ክፍል
ዲሽ ዋሽር
ከመታጠቢያ ክፍል ጋር
ሙቀት ውሃ
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
ማይክሮዌቭ
ፖፕ ሰሌዳ
ቅድመ ክፍያ ሜትር
የቁርስ ቤት
ክፍሎች
SEMMIT : ካምብሪጅ - 3 Beds | 2 Baths + MaidsR + Laundry + CK + 5F | 187(156)sqm - #ቤቱ የሚገኘው ሰሚት በተምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ሲሆን ግቢው 4ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እና በውስጡ ጠንካራ ጥበቃ ፣ የግቢ አስተዳደር ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ የውሃ ታንከር ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዛል። አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው የሚገኙበት። ቤቱ ጥሩ እይታ ፣ በደንብ አየር የሚዘዋወርበት እና ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ያሉት የክፍል ብዛቶች ቤተሰብ ላለው ፣ አዲስ ትዳር ለመሰረተ ቤተሰብ ተመራጭ ያደርገዋል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፉፈል ካሽ / ባንክ (በገዢ በኩል) #RATE 8/10 #STATUS_197 Active @ march 11
3bdrm Apartment in የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ, Bole for sale3bdrm Apartment in የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ, Bole for sale3bdrm Apartment in የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ, Bole for sale3bdrm Apartment in የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ 187 ካሬ, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif